ቤተክርስቲያን
ቤተክርስቲያን ሦስት ትርጉም ያለው በዘርፍና በባለቤትነት የተጠቃለለ ስም ነው፡፡
- አንደኛው ትርጉም ፡- የክርስቲያን ቤት የክርስቲያን መሰብሰቢያ የክርስቲያን መገኛ ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት ክርስቲያኖች የሚጸልዩበት ሥጋ እና ደሙን የሚቀበሉበት የሚሰግዱበት ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኙበት የጸሎት ቤት ማለት ነው፡፡ (ኢሳ. 56፡7፤ ኤር. 6፡10-16፤ ማቴ. 21፡13፤ ማር. 11፡17፤ ሉቃ. 19፡46 )
- ሁለተኛ ትርጉም ፡- የክርስቲያን ወገን ክርስቲያን ሁሉ የሚጠራበት ስም ነው፡፡ ‹‹ ቤተ እስራኤል፣ ቤተ ያዕቆብ፣ ቤተ አሮን በማለት የሚጠሩት፡፡ (መዝ. 117፡3፤ ማቴ. 16፡18)
- ሦስተኛ ትርጉም ፡- ቤተክርስቲያን ሲል ምዕመናን ነው፡፡ ይህም ማለት ቤተክርስቲያን ከክርስቶስ የተገኘ እንደሆነ ነው፡፡ የክርስቲያን ወገኖች ቤተመቅደስ ማለት ነው፡፡ የእያንዳንዱ የክርስቲያኖችን ሰውነት የሚያመላክት ነው፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ እንደሆናችሁ አታውቁምን›› 1ኛ ቆሮ. 3፡101
ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ ሳትሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸም ነጽተው አገጽ አካል የሆኑት የአማኞች ኅብረት ናት:
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቤተ ክርስቲያን የሚለው ቃል የሚናገረው ስለ አማኞች እንጂ ስለ ሕንጻው አይጸለም። ይህንንም ከሚቀጥሉት ጥቅሶች ለረዳት አንችላለን::1 / ከርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን ወጸጸ፤ ኤረ 5:25:: ክርስቶስ የመጸጸው ሰውን እንጂ ሕንጻውን አይጸለም:
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽጥምቀትልዩ:Searchኢትዮጵያፋሲል ግቢዓፄ ቴዎድሮስውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌሥርዓተ ነጥቦችSpecial:Searchአማርኛአበበ ቢቂላስዕል:Grammar of the Amharic language.pdfፋሲለደስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስማንችስተር ዩናይትድኤችአይቪቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴጎንደር ከተማእስልምናሥነ-ፍጥረትክርስትናየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችላሊበላየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግኃይሌ ገብረ ሥላሴየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማመጽሐፍ ቅዱስአባታችን ሆይአቡነ ተክለ ሃይማኖትየቃል ክፍሎችግብረ ስጋ ግንኙነትኢየሱስእምስፋይዳ መታወቂያየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርመንፈስ ቅዱስአዲስ አበባየዋና ከተማዎች ዝርዝር