ቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ


ቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ ከሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፮፻፸፬ እስከ ጥቅምት ፭ ቀን ፲፮፺፱ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ።

ቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ
የታላቁ ኢያሱ ቤተ መንግስት፣ ፋሲል ግቢ፣ ጎንደር
የታላቁ ኢያሱ ቤተ መንግስት፣ ፋሲል ግቢጎንደር
ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
ግዛትከሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፮፻፸፬ እስከ ጥቅምት ፭ ቀን ፲፮፺፱ ዓ.ም.
ቀዳሚቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ
ተከታይቀዳማዊ ዓፄ ተክለ ሀይማኖት
ሙሉ ስምአድያም ሰገድ (የዙፋን ስም)
ሥርወ-መንግሥትሰሎሞን
አባትቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ
እናትሰብለ ወንጌል
ሀይማኖትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና