ሶፍ-ዑመር
ሶፍ-ዑመር፡በየኢትዮጲያ ከሚገኙት ሁሉ ታላቁ የዋሻ ስርዓት ነው። ከአፍሪካም እንዲሁ 1ኛ ርዝመት እንዳለው ይጠቀሳል። ከአለም ደግሞ 306ኛ። የዋሻው ርዝመት 15.1ኪሎሜትር ሲሆን በባሌ ዞን ይገኛል። የዚሁ ዋሻ ስም በዚህ ቦታ ተጠልለው ይኖሩ ከነበር የእስልምና መሪ፣ ከሼክ ኡምር ይመጣል።
መንዝ ላሎ ሶፍ-ዑመር | |
![]() | |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽምሥራቅ አፍሪካልዩ:Searchማንችስተር ዩናይትድኢትዮጵያሐምራዊመሪ ሐሳብደሴትስፐንጅቦብ ስኰይርፓንትስአመትአልባኒያስቲቨን ስፒልበርግስዕልስያትልቅዱስ ያሬድሽግግር መንግሥትስፋት ብዜትጨረቃ ላይ መውጣትአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስአማርኛመስቀልሾን ካነሪየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርቋንቋየዋና ከተማዎች ዝርዝርመዝገበ ቃላትአዲስ አበባየአፍሪቃ አገሮችግብረ ስጋ ግንኙነትእርዳታ:ይዞታማርያምዩ ቱብሽመናየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትSpecial:Searchኤችአይቪውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌመጽሐፍ ቅዱስልዩ:RecentChanges