ሳን ማሪኖ (አገር)
ሳን ማሪኖ ወይም በይፋ Serenissima Repubblica di San Marino /ሴሬኒሲማ ሬፑብሊካ ዲ ሳን ማሪኖ/ «በበለጠ ሰላማዊ የሳን ማሪኖ ሪፐብሊክ» በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ትንሽ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ደግሞ ሳን ማሪኖ ይባላል። ብሔራዊ ቋንቋው ጣልኛ ነው። በ293 አ.ም. ተመሰርቶ አሁንም ከሁሉ ዕድሜ ያለው ሪፐብሊክና ክርስቲያን አገር መሆኑን ሊኮራበት ይችላል። ከዚህ በላይ የሳን ማሪኖ ሕገ መንግሥት የተጻፈው በ1592 ዓ.ም. ሲሆን፣ ዛሬ በስራ ላይ ከሚውሉ ሕገ መንግሥታት መካከል ከሁሉ ዕድሜ ያለው ነው።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ