ሰርቢያ
ሰርቢያ (ሰርብኛ: Србија / Srbija)፣ በይፋ የሰርቢያ ሬፑብሊክ (ሰርብኛ፦ Република Србија / Republika Srbija) በደቡብ-ምሥራቅ አውሮጳ የሚገኝ አገር ነው።
Република Србија | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Боже правде / Bože pravde | ||||||
![]() | ||||||
ዋና ከተማ | በልግራድ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ሰርብኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር | አሌክሳንዳር ቩቺች አና ብርናቢች | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 88,361 (111ኛ) 0.13 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት | 7,058,322 (104ኛ) | |||||
ገንዘብ | ዲናር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +1 | |||||
የስልክ መግቢያ | +381 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .rs .срб |