ረጅም ልቦለድ
የረጅም ልቦለድን ምንነት በቀላሉ እንዲህ ነው ብሎ ለመግለጽ ያስቸግራል። የተለያዩ ምሁራን እንደየ እውቀታቸው፣ አመለካከታቸው እና ፍልስፍናቸው እንዲሁም እንደሚከተሉት ርዕዮተ አለም በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ብያኔዎችን ሰጥተዉታል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
ረጅም ልቦለድ ከተሰጡት የተለያዩ ፍቾችን መሠረት በማድረግ የሚከተለዉን ሀሳብ ጠቅለል አርጎ ማቅረብ ይቻላል። 'ረጅም ልቦለድ ብዛት ካላቸዉ ቃላትና ሀረጋት÷እንዲሁም አንድ አበይት ርዕስ ይዞ በዛ ርዕሰ ስር ሌሎች ንዑስ-አርዕስት በማካተት የፀሀፊዉን ልቦለዳዊ ስነ-ፅሁፍ የሚቀርብበት የ ልቦለድ ዓይነት ነዉ'በማለት በcherubseven (ኪሩቤል) ቀርቦል።
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ኢትዮጵያማርያምእስፓንያቡዳፔስትሜክሲኮታይፔቪየናሥርዓተ ነጥቦችአክሱምጉግልጥላሁን ገሠሠየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንቻይናሥነ-ፍጥረት2ኛው ዓለማዊ ጦርነትኤርትራዓረፍተ-ነገርአማራ (ክልል)1005 እ.ኤ.አ.ምዕራባዊ ሣህራSpecial:Search1122 እ.ኤ.አ.ኮምፒዩተር1139 እ.ኤ.አ.ደብሊንጣና ሐይቅጆን ኤፍ ኬኔዲየዋና ከተማዎች ዝርዝርቤላሩስመለስ ዜናዊመደብ:ጉግል1138 እ.ኤ.አ.1020 እ.ኤ.አ.ዌሊንግተንሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብውክፔዲያ