ምሳሌ
ሠሰነኸ
ምሳሌ ማለት በአንድ ቋንቋ ወይም ባሕል ውስጥ የሚጠበቅ የጥበብ ቃል ወይም ዘይቤ ነው። ብዙ ምሳሌዎች ከቋንቋ ወደ ቋንቋ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ፣ ወይም ከሃይማኖቶች የሚተላለፉ ናቸው። ለምሳሌ በብሉይ ኪዳን መጽሐፈ ምሳሌ ውስጥ ያሉት የንጉሥ ሠለሞን ምሳሌዎች በበርካታ ክርስቲያን ባህሎች ታውቀዋል። እንዲሁም በተረፉት መጻሕፍት የተወሰዱ ምሳሌዎች አሉ።
አማርኛ ምሳሌ
የብዙ አማርኛ ምሳሌ ትርጉም በ[www.good-amharic-books.com/page=library&id=704 አዲሱ የምሳሌያዊ አነጓገሮች] ይገኛል።
እንግሊዝኛ ምሳሌ
"Early to bed, early to rise, makes a man healthy, wealthy and wise" (ቤንጃሚን ፍራንክሊን)፤ ቶሎ ለመኝታ፣ ቶለ ለመነሣት፣ ሰውን ጤንኛ፣ ባለጸጋና ጥበበኛ ያደርገዋል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ኢትዮጵያማርያምእስፓንያቡዳፔስትሜክሲኮታይፔቪየናሥርዓተ ነጥቦችአክሱምጉግልጥላሁን ገሠሠየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንቻይናሥነ-ፍጥረት2ኛው ዓለማዊ ጦርነትኤርትራዓረፍተ-ነገርአማራ (ክልል)1005 እ.ኤ.አ.ምዕራባዊ ሣህራSpecial:Search1122 እ.ኤ.አ.ኮምፒዩተር1139 እ.ኤ.አ.ደብሊንጣና ሐይቅጆን ኤፍ ኬኔዲየዋና ከተማዎች ዝርዝርቤላሩስመለስ ዜናዊመደብ:ጉግል1138 እ.ኤ.አ.1020 እ.ኤ.አ.ዌሊንግተንሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብውክፔዲያ