ሚያዝያ ፯
(ከሚያዝያ 7 የተዛወረ)
ሚያዝያ ፯፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፯ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፲፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፵፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፵፰ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል
- ፲፱፻፶ ዓ/ም - ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአፍሪቃ ተማሪዎች የነጻ ትምህርት ዕድል እንደምትሰጥ በጋና ከተማ አክራ ጉባኤ ላይ የተገኙት ክቡር አቶ አበበ ረታ አስታወቁ፡፡
ልደት ለማስተካከል
ዕለተ ሞት ለማስተካከል
- ፲፰፻፶፯ ዓ/ም - የአሜሪካው ፕሬዚደንት አብርሀም ሊንከን የመድረክ ትርዒት በሚያዩበት የፎርድ ቴአትር ውስጥ ነፍሰ ገዳዩ ጆን ዊልክስ ቡዝ በጥይት መታቸው። ሕይወታቸው በማግሥቱ አለፈች።
ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል
- (እንግሊዝኛ) http://www.thepeoplehistory.com/april14th.html
- http://www.ethiopianreporter.com Archived ጃንዩዌሪ 24, 2005 at the Wayback Machine ኪንና ባህል፡ ሳምንቱ በታሪክ
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ