ሚያዝያ ፲፬
(ከሚያዝያ 14 የተዛወረ)
ሚያዝያ ፲፬፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፳፬ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፲፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፵፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፵፩ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል
- ፲፱፻፳ ዓ/ም በመካከለኛው የግሪክ ግዛት ውስጥ የተከሰተው የመሬት እንቅጥቅጥ አደጋ የቆሮንጦስን ከተማ አወደመ።
- ፲፱፻፸፪ ዓ/ም - በላይቤሪያ በወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ሥልጣን የጨበጠው የሃምሣ ዓለቃ ዶ ተከታዮች፣ የቀድሞውን ፕሬዚደንት የዊሊያም ቶልበርትን ታላቅ ወንድም ጨምሮ ብዙ የቀድሞ ባለሥልጣናትንና ሚኒስቴሮች ረሸኗቸው።
ልደት ለማስተካከል
ዕለተ ሞት ለማስተካከል
ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 31/1118፣ ETHIOPIA: ANNUAL REVIEW FOR 1971
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ