ሚያዝያ ፲፩
(ከሚያዝያ 11 የተዛወረ)
ሚያዝያ ፲፩፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፳፩ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፲፮ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፵፭ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፵፬ ቀናት ይቀራሉ።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል
- ፲፮፻፹፰ ዓ/ም - የሆሣዕና ማግስት የኢትዮጵያ ርዕሰ ከተማ በነበረችው በጎንደር ከተማ በአንዲት ሴት-አዳሪ ቤት የተነሳ እሳት በ’ግራ ቤት’ አካባቢ ያሉትን ቤቶች በሙሉ ከመፍጀቱም ባሻገር፤ የቅዱስ ጊዮርጊስ፣ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት እና የኢየሱስ አብያተ ክርስቲያናትም ተቃጥለዋል።
- ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ የአብዮት እንቅስቃሴ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ልጅ እንዳልካቸው መኮንን የፖሊስ ሠራዊት አባላትን አነጋገሩ። የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር አክሊሉ ኃብቴ ሥራቸውን ለቀቁ።
ልደት ለማስተካከል
ዕለተ ሞት ለማስተካከል
ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829, ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
- መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፣ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ