መቋሚያዬን አቀብዪኝ
መቋሚያዬን አቀብዪኝ
(57)አንድ ቀን አለቃ ዘመድ ጥየቃ ውለው ሙቀቱ ድብን አድርጓቸው ድክም ብሏቸው ቤት ሲገቡ ባለቤታቸው ወይዘሮ ማዘንጊያ ወጥ እየሰሩ ይደርሳሉ። አሁን ገብተው አረፍ እንዳሉ ባለቤታቸውን መጠባበቅ ጀመሩ የሚበላ ነገር እንዲያቀርቡላቸው ግና ወ /ሮ ማዘንጊያ እየደጋገሙ ወጡን በማማሰያ ሲቀምሱ የታዘቡ አለቃ «ማዘንጊያ እንግዲህ እራታችን እሱ ከሆነ ለእኔም መቋሚያዬን አቀብዪኝ» ብለው እርፍ
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ