መስከረም ፲፯

(ከመስከረም 17 የተዛወረ)

መስከረም ፲፯


እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ!


ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፲፯ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፫፻፵፱ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስማቴዎስ እና ማርቆስ ደግሞ ፫፻፵፰ ዕለታት ይቀራሉ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ የተሰቀለበትን መስቀል ከተቀበረበት ሥፍራ ለማውጣት ቁፋሮ የተጀመረበትን ዕለት በማስታወስ በሰፊው እና በደመቀ ስርዓት ታከብራለች።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል


ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል

  1. ^ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፤ “ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ” (፲፱፻፳፱ ዓ/ም)




የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ