ሐምሌ ፰
(ከሐምሌ 8 የተዛወረ)
ሐምሌ ፰ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፶፰ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፯ ቀናት ይቀራሉ።
አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል
፲፻፺፩ ዓ/ም - በመጀመሪያው የክርስትና ዘመቻ (The Crusades) ምዕራባዊ ወጥቶ አደሮች በኢየሩሳሌም የትንሳዔ ቤተ ክርስቲያንን (Church of the Resurrection – Holy Sepulchre) ማረኩ። ቤተ ክርስቲያኑ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትና ያረገበት ሥፍራ ላይ የተሠራ ነው የሚል ዕምነት አለ።
፲፱፻፸፰ ዓ/ም - አሁን በመቀሌ ከተማ ሰማዕታት ሐውልት አጠገብ የሚገኘው ድምጺ ወያነ ትግራይ በትግል ሜዳ ላይ ተመሠረተ።
ልደት ለማስተካከል
፲፬፻፷፫ ዓ/ም - በንግሥ ስማቸው ዳግማዊ ቆስጠንጢኖስ የሚባሉት ዓፄ እስክንድር ከአባታቸው ከ ዓፄ በዕደ ማርያም እና ከእናታቸው ሮምና ተወለዱ። እኚህ ንጉሠ ነገሥት በኢትዮጵያ ዙፋን ላይ ከ ፲፬፻፸ ዓ/ም እስከ ሞቱበት ዘመን ፲፬፻፹፮ ዓ/ም ድረስ ነግሠዋል።
ዕለተ ሞት ለማስተካከል
ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/July 15
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ