ሐምሌ ፳፯
(ከሐምሌ 27 የተዛወረ)
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፳፯ ኛው ዕለት ነው።
ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፴፱ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፴፰ ዕለታት ይቀራሉ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት መድሃኔ ዓለምን ታስባለች።
ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል
፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ኒጄር ነጻነቷን ከፈረንሳይ ተቀዳጀች። ሃማኒ ዲዮሪ የአገሪቱ የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ሆኑ።
፲፱፻፺፯ ዓ/ም የሞሪታንያው ፕሬዚደንት ማውያ ኡልድ ሲድ አህመድ ታያ ለሳውዲ አሬቢያው ንጉሥ ፋህድ ቀብር ከአገራቸው ወጥተው ሳሉ በወታደራዊ መፈንቅል ከሥልጣናቸው ወረዱ።
ልደት ለማስተካከል
፲፰፻፺፭ ዓ/ም አምባ ገነኑ የቱኒዚያ ሪፑብሊክ መሥራችና የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ሀቢብ ቡርጊባ በዛሬው ቀን ተወለዱ።
፲፱፻፲፭ ዓ/ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ የእስክንድርያ ኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ በዚህ ዕለት ተወለዱ።
ዕለተ ሞት ለማስተካከል
ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/August3
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchሥርዓተ ነጥቦችጂፕሲዎችዓፄ ቴዎድሮስየአድዋ ጦርነትኢትዮጵያላሊበላአበበ ቢቂላኤችአይቪአማርኛቅዱስ ያሬድዳግማዊ ምኒልክየአክሱም ሐውልትጀጎል ግንብአክሱም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአፈወርቅ ተክሌእርዳታ:ይዞታጥላሁን ገሠሠዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችፋሲል ግቢየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየቅርጫት ኳስአርሰናል የእግር ኳስ ክለብተስፋዬ ሳህሉአስቴር አወቀየጋብቻ ሥነ-ስርዓትግዕዝሥነ ምግባርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ምሥራቅ አፍሪካየጢያ ትክል ድንጋይእምስመዝገበ ቃላትአዲስ አበባጥሩነሽ ዲባባ