ልደታ ክፍለ ከተማ

ልደታ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2003 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 214,769 ነው።

ልደታ
ክፍለ ከተማ
ልደታ ክፍለ ከተማ (በቀይ) በአዲስ አበባ ውስጥ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ214,769

መልከዓ-ምድራዊ አቀማመጥ ለማስተካከል

ልደታ የሜገኘው በአዲስ አበባ ማዕከላዊ ምዕራብ አቅጣጫ ላይ ሲሆን አራዳንአዲስ ከተማንንፋስ ስልክ ላፍቶንኮልፌ ቀራንዮን እና ቂርቆስን ያዋስናል።

ሰፈሮች ለማስተካከል

  • ጎጃም በረንዳ
  • ሰባተኛ
  • አውቶብስ ተራ
  • ተክለሃይማኖት
  • በርበሬ በረንዳ
  • ጭድ ተራ
  • መርካቶ
  • ሞላ ማሩ
  • ጌጃ ሰፈር
  • አብነት
  • ጆስ ሃንሰን
  • ዳርማር
  • ኮካ
  • መቻሬ ሜዳ
  • ጦር ሃይሎች
  • ልደታ
  • ሜክሲኮ
  • ሰንጋተራ
  • ብሄራዊ

ተጨማሪ ይመልከቱ ለማስተካከል