አስቴርኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ የሙዚቃ ስራዎችን ከ70ወቹ ጀምራ በማቅረብ ትታወቃለች። አስቴር ከ13 ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በወጣትነቷ ሙዚቃን ኮንቲኔንታል ባንድ፣ ሆቴል ዲአፍሪክ ባንድ፣ አይቤክስ ባንድ እና ሸበሌ ባንዶች ጋር የተለያዩ ዝግጅቶችን አቅርባለች። ከእዚያም በዝነኛው አሊ ታንጎ እገዛ ከባንድ ወጥታ በራሷ መዝፈን የጀመረችው አስቴር አወቀ ነጠላ በተለይ ከውብሸት ፍስሃ ጋር በመሆን ነጠላ ዜማዎችን በታንጎ ሙዚቃ ቤት አከፋፋይነት ለሕዝቡ ማድረስ ጀመረች። ዘጠኝ የተለያዩ ካሴቶችን ለአድማጭ ያቀረበችው አስቴር "ሙናዬ" የተሰኘ የመጨረሻ ካሴቷን ካሳተመች በኋላ ወደ አሜሪካ አቀናች።

አስቴር አወቀ
አስቴር አወቀ
መረጃ
የተወለዱት1953 ዓ.ም.
የሥራ ዘመንከ1960ዎቹ ጀምሮ

የህይወት ታሪክ ለማስተካከል

አስቴር አወቀ በሶዶ ክስታኔ ምድር በ፲፱፻፶፫ ዓ.ም. ተወለደች ።

የስራ ዝርዝር ለማስተካከል

አልበሞች ለማስተካከል

  • ጨረቃ
1.በመልኬ አትውደደኝ2.ፀባይህ ነው3.ፍቅር የሚያብበው4.የሀገሬ ትዝታ5.ጨረቃ ውበትሽ6.አያችሁት ወይ7.ሽር ሽር8.ጉብል ዓይናማ9.ፍቅር ነው ሀብታችን 


  • ሙዚቃ
1.ሙዚቃ2.የሸበሉ ወጣት3.ሰላምታ4.ብዙ አለሜ5.ብርዱ አልተስማማኝም6.ምነው ባይህ7.እኔ ቀጥሮ እለኝ8.ና አካሌ


ሲንግሎች ለማስተካከል

  • ትዝታ (2011 እ.ኤ.አ.)
  • የኔታ (2011 እ.ኤ.አ.)

ማጣቀሻወች ለማስተካከል