ሆንግ ኮንግ (በቻይንኛ 香港) ከቻይና ሁለት ልዩ አስተዳደር ካላቸው ግዛቶች አንዱ ነው፤ (ሁለተኛው ማካው ሲሆን)። የሚገኘው በደቡባዊ የቻይና ጠረፍ ሲሆን በፐርል ወንዝ አፍ (ዴልታ) እና የደቡብ ቻይና ባህር ይዋሰናል። ይህ አካባቢ ከአለማችን ከፍተኛ የህዝብ ጥግግት ካላቸው ቦታዎች አንዱ ነው። ይህም በ1,104 ኪ.ሜ. ካሬ ውስጥ ሰባት ሚሊዮን ሰዎችን በመያዝ ነው።

ቻይና ሪፐብሊክ የሆንግ ኮንግ ልዩ አስተዳደር

የሆንግ ኮንግ ሰንደቅ ዓላማ የሆንግ ኮንግ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የሆንግ ኮንግመገኛ
የሆንግ ኮንግመገኛ
ሆንግ ኮንግ ቀይ ቀለም
ብሔራዊ ቋንቋዎችቻይንኛ
መንግሥት
ዋና አስተዳደር
ከፊል ዲሞክራቲክ
ዶናልድ ሳንግ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
104ኪ.ሜ. ካሬ
የሕዝብ ብዛት
የ2003 ዓ.ም. ግምት
የ2002 ዓ.ም. ቆጠራ
 
7,055,071
7,061,200
ገንዘብየሆንግ ኮንግ ዶላር
ሰዓት ክልልUTC +8
የስልክ መግቢያ+852
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ.hk