ሕገ መንግሥት

(ከህገ መንግስት የተዛወረ)

ሕገ መንግሥት ከሌላ ህግጋት ሁሉ የበላይ ሆኖ አንድን አገር የሚያስተዳድር ህግ ነው። ህገ መንግስት የአንድ ሀገር የበላይ ህግ እንደመሆኑ መጠን የመንግሥት መተዳደሪያ ደንብ ነው ማለት ይቻላል።

ደግሞ ይዩ ለማስተካከል